የቬጅታኒ ናና ቢሮ በባንኮክ፣ ታይላንድ ውስጥ በናና መንገድ ላይ የሚገኝ ለጤና አጠባበቅ እርዳታዎ አገልግሎት የሚሰጥ ማዕከል ነው። ቢሮው ለጤና አጠባበቅ ጥያቄዎችዎ ምላሽ እና የተለያዩ አገልግሎቶችን ይሰጣል ፣ ቀጠሮ ይይዛል፣ እንዲሁም በቀጠሮዎ ቀን ወደ ሆስፒታል የትራንስፖርት አገልግሎት ያዘጋጃል።
አድራሻ፡ 27 Soi Sukhumvit3/1 Klwaeng Klong Toei Nuea, Khet Wathana, Bangkok 10110
የስራ ሰዓት፡ 10.00 am - 10.00 pm
ስልክ ቁጥር፡ (+66)84-875-7755
ካርታ ይመልከቱ