የመተንፈሻ አካላት እና የሳንባ በሽታዎች
- ብሮንካይተስ
- አስም
- ሲ.ኦ.ፒ.ዲ (COPD)
- የሳንባ ምች ወይም ኒሞኒያ
- የመተንፈሻ አካላት ውድቀት
- የፕሌዩራል (Pleural) ወይም የሳንባ ሽፋን በሽታዎች
- የሳንባ ነቀርሳ በሽታ
- የሳንባ ተግባርን ከ ፕልሞናሪ ፈንክሽን (pulmonary function test) ምርመራ ወይም ስፓይሮሜትሪ (Spirometry) ጋር መገምገም
- ሌሎች ውስብስብ የሳንባ እና የአየር ቱቦ በሽታዎች
ተላላፊ በሽታዎች
- የላይኛው የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን
- የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
- የጨጓራና የምግብ ቱቦ ኢንፌክሽን
- እንደ ታይፎይድ ፣ ታይፈስ ፣ ዴንጊ (Dengue Fever) ፣ ሌፕቶስፒሮሲስ (Leptospirosis) ፣ ወባ እና ሜሊዮይዶሲስ (Melioidosis) ያሉ ትሮፒካል በሽታዎች
- የማዕከላዊው የነርቭ ሥርዓት ኢንፌክሽኖች
- የፈንገስ ኢንፌክሽኖች
- የፓራሳይት ኢንፌክሽኖች
- የአጥንት እና የመገጣጠሚያዎች ኢንፌክሽኖች
- የሳንባ ነቀርሳ በሽታ
- የኤድስ/ኤች.አይ.ቪ ኢንፌክሽን
- በጾታዊ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች
- ኤንዶካርዲይትስ (Endocarditis) ወይም
- ምንጩ ያልታወቀ ትኩሳት
- እንደ ሄፓታይተስ፣ ቺክን ፖክስ፣ የእብድ ውሻ በሽታ እና ቴታነስ ያሉ የክትባት አገልግሎቶች።
የኔፍሮሎጂካል (የኩላሊት) በሽታዎች
- ሥር የሰደደ የኩላሊት ውድቀት እና የኩላሊት በሽታ
- ሄሞዳያሊስስ
- የኩላሊት ንቅለ ተከላ (ትራንስፕላንት)
የደም (ሄማቶሎጂካል) በሽታዎች
- ታላሴሚያ
- ሄሞፊሊያ
- የደም ማነስ
- የደም ካንሰር
የአዕምሮ ህክምና
- በአዋቂዎች እና በአረጋውያን ላይ የስነ-ልቦና ችግሮችን ማማከር እና ሕክምና
- የስነ-አዕምሮ ችግሮች
- የባህሪ ችግሮች
- የስነ-ልቦና በሽታዎች
- የወላጆች ምክር