ቬጅታኒ ሆስፒታ በሱቫርናቡሚ ዓለማቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የደንበኞች መዳረሻ በር ቁጥር 10 ላይ የራሱ ቢሮ ከፍቶ እየሰራ ይገኛል። ለታካሚዎችና እና ለቤተሰቦቻቸው ምቾት ሲባል ቬጅታኒ ሆስፒታል ከሱቫርናቡሚ አየር መንገድ ወደ ቬጅታኒ ሆስፒታል የሚያደርሱ “ከክፍያ ነፃ” መኪናዎችን አዘጋጅቷል።
አድራሻ፡ የደንበኞች መዳረሻ በር ቁጥር 10
የስራ ሰዓት፡ 24 ሰዓት ክፍት ነው
ስልክ ቁጥር፡ (+66)84-875-7733