የፊዚካል ቴራፒ ሕክምና (Physical therapy) በኦፊስ ሲንድሮም፣ በነርቭ (neuropathic pain) ህመም እና የመገጣጠሚያ ህመም (አርትራይተስ) ለሚሰቃዩ ህመምተኞች ህመምን ለማስታገስ ያገለግላል፡፡
የሪሃብሊቴሽን ባለሙያ (Rehabilitation specialist) ወይም ፊዚያትሪስት (Physiatrist) በመባል የሚታወቀው የሕመሙ መንስኤ ምን እንደሆነ ይመረምራል በመቀጠልም የአካል ጥንካሬን እና ተግባርን ወደነበረበት ለመመለስ ውጤታማ የሆነውን የሕክምና እቅድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፊዚካል ቴራፒ አማራጮች በመጠቀም ያቅዳል፦
- ሾክዌቭ ቴራፒ (Shockwave Therapy)
- ማግኔታዊ ከጭንቅላት ውጭ ያሉ የነርቭ ህዋሳትን ማነቃቂያ / ማግኔታዊ የጭንቅላት ነርቭ ህዋሳት ማነቃቂያ ህክምና (Peripheral Magnetic Stimulation / Transcranial Magnetic Stimulation)
- High-Intensity ሌዘር ሕክምና (High-Intensity Laser Therapy)
- የአልትራሳውንድ ቴራፒ (Ultrasound Therapy)
- የህመም ማስታገሻ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ / በእጅ የሚደረግ ሕክምና (Pain Relief Exercises / Manual Therapies)
ለበለጠ መረጃ የሪሃብሊቴሽን ክፍላችን (Advanced Rehabilitation Center) ያነጋግሩ በቬጂታኒ ሆስፒታል የአጥንት ንጉስ ህንፃ 5ኛ ህንፃ ላይ ያገኙናል። በስልክ ቁጥር +66(0)2-734-0000 ext. 2972, 2973 ወይም +66(0)90-907-2560 (ለኢትዮጵያን በተዘጋጀው ስልክ ቁጥር) ያነጋግሩን።
- Readers Rating
- Rated 4.7 stars
4.7 / 5 (Reviewers) - Outstanding
- Your Rating