Skip to content
የቬጅታኒ መገልገያዎች
- 263 አልጋዎች
- ባለ 12 ፎቅ ሕንፃ
- 34.964 ስኩዌር ሜትር
- ከ 50-80 ሰዎች የሚይዙ የመሰብሰቢያ ቦታዎች
- ለ 500 ተሽከርካሪዎች የመኪና ማቆሚያ
- የአትክልት ስፋራ
- ካፌዎች እና ምግብ ቤቶች
- ባህላዊ የታይላንድ ማሳጅ
- የኤቲኤም አገልግሎት
- የመጽሐፍ እና የአሻንጉሊት ሱቆች
የታካሚ ብዛት
- በዓመት ከ 300,000 በላይ ታካሚዎች
- በዓለም ዙሪያ ከ 100 በላይ አገሮች የመጡ ዓለም አቀፍ ታካሚዎች
የሰው ሀይል አስተዳደር
- ከ 700 በላይ የሙሉ ጊዜ ሰራተኞች
- በዶክተሮች እና ነጋዴዎች የሚመራ ዓለም አቀፍ የአስተዳደር ቡድን
- ከ300 በላይ ሀኪሞች እና የጥርስ ሀኪሞች በስራ ላይ ሲገኙ በአብዛኛው አለምአቀፍ ስልጠና/ሰርተፍኬት ያላቸው
- ከ 200 በላይ ነርሶች
የተኝቶ ታካሚ መገልገያዎች
- የአዋቂዎች ከፍተኛ ክትትል (ኤ.ሲ.ዩ/ ACU)
- የኩላሊት እጥበት ክፍል
- የሕፃናት ሕክምና ከፍተኛ ክትትል
- ግራንድ ዊንግ አይ.ፒ.ዲ/ IPD ዋርድ (10ኛ)
- አረብኛ አይ.ፒ.ዲ/ IPD ዋርድ (8ኛ)
- የሕፃናት ሕክምና አይ.ፒ.ዲ/ IPD ዋርድ (9ኛ)
- 95 ግራንድ ክፍሎች፣ 10 ክፍሎች እና 11 ቪ.አይ.ፒ/VIP ክፍሎች
የተመላላሽ ታካሚ መገልገያዎች
- የ 24-ሰዓት የድንገተኛ ጊዜ እንክብካቤ
- አምቡላንስ እና ወሳኝ ተንቀሳቃሽ እንክብካቤ ቡድን
- 70 የክሊኒክ ምርመራ ክፍሎች
- የተመላላሽ ታካሚዎች የቀዶ ጥገና ማዕከል
ልዩ መገልገያዎች
- በዓለም አቀፍ ደረጃ የተረጋገጠ ላቦራቶሪ
- 10 የኦፕሬሽን ቲያትሮች
- የራዲዮሎጂ ክፍል፡ ተንቀሳቃሽ ኤክስሬይ፣ ሲቲ-ስካን እና ሲ-አርም እና ኤም.አር.አይ
- የአራስ ከፍተኛ ክትትል
- የውሃ-ጄት ቴክኒክ ለላይፖሳክሽን
- ለመገጣጠሚያ ምትክ ቀዶ ጥገና የኮምፒተር አሰሳ እና መለስተኛ ዘዴዎች
ስፔሻላይዜሽን
- አጠቃላይ የመገጣጠሚያ ምትክ ቀዶ ጥገና
- የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና
- የጥርስ፣ የቆዳ እና የሌዘር ሕክምና
- የአከርካሪ አጥንት ቀዶ ጥገና
- የእጅ እና የትከሻ ቀዶ ጥገና
- የጨጓራና የምግብ መፍጫ ሥርዓት በሽታዎች
- የመሃንነት ህክምና (ART)
- ዩሮሎጂ፣ የሆድ ቀዶ ጥገና
- የኮሎሬክታል ቀዶ ጥገና
- የጽንስና የማህፀን ሕክምና
- የህክምና ምርመራ
ልዩ ዓለም አቀፍ አገልግሎቶች
- የአየር አምቡላንስ አገልግሎት
- የሆቴል ጥሪ
- የአየር ማረፊያ እና የሆቴል ዝውውሮች
- በሆስፒታል ውስጥ የኤምባሲ ግንኙነት
- በሱቫርናብሁሚ አየር ማረፊያ (ጌት 10)
- ዓለም አቀፍ የኢንሹራንስ ማስተባበር
- ዓለም አቀፍ የታካሚ እንክብካቤ
- የሕክምና መልቀቅ እና ወደ ሀገር መመለስ
- የሙስሊም ጸሎት ክፍሎች
- አስተርጓሚዎች
– አረብኛ
– ቤንጋሊ
– በርሚስ
– እንግሊዝኛ
– ፈረንሳይኛ
– ጀርመንኛ
– ሂንዲ
– ጃፓንኛ
– ክመር
– ኮሪያኛ
– ላኦሺያን
– ኖርዌይኛ
– ራሺያኛ
– ስፓኒሽ
– ስዊድንኛ
– ታጋሎግ
– ታሚል
– ማንዳሪን
– ኡርዱ
– አማርኛ
- የቪዛ ማራዘም አገልግሎት