የጤና መረጃዎች Archives - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የልብ ማዕከል

የልብና የደም ቧንቧ ጤንነትዎን በልብ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization) ያረጋግጡ
የልብ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization) ዶክተሮች የልብዎን እና የደም ቧንቧ ስርዓትዎን ጤንነት ለመመርመር የሚረዳቸው እጅግ ውጤታማ የሆነ ዘዴ ነው፡፡ታካሚው ሳይተኛ(ነቅቶ) ነገር ግን በደንብ እንዲረጋጋ በማድረግ የሚከናወን ሰውነትን መቅደድ ሳያስፈልግ (minimally-invasive)

የልብ ማዕከል

ከ98% በላይ የሚሆኑ ልክ ያልሆነ የልብ ምት(Arrhythmia) ያለባቸው በሽተኞች በኤሌክትሮፊዚዮሎጂ ጥናት (EP study) እና ራዲዮፍሪኩየንሲ አብሌሽን (RFA) መታከም ይችላሉ።
ልክ ያልሆነ የልብ ምት (Arrhythmia) ችግር ላለባቸው ሰዎች ብዙ አይነት የህክምና አማራጮች አሉ; እንደ በሽታው አይነትና ክብደት የሚሰጡት ህክምናወች ይለያያሉ።በጣም ውጤታማ ከሚባሉት ልክ ያልሆነ የልብ ምት (Arrhythmia)

የልብ ማዕከል

የልብ በፍጥነት መምታት (Heart palpitations) ችግር ወደ ልብ ክፍክድ (ቫልቭ) ጥገና ሊያመራ ይችላል
የልብ ምት ችግር (Heart palpitations) ባህሪዎች የሚከተሉት ናቸው; የልብ ምቶችን መዝለል፣ በጣም በፍጥነት ሲመታ፣ ወይም ደረታችን ላይ በፍጥነት ሲርገበገብ እና ድው ድው የሚል ድምፅ ሲሰማን። ከነዚህ ውስጥ በየትኛውም ምክንያት ሊሆን ይችላል እነሱም; ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ እንደ ቡና እና ኒኮቲን ባሉ አነቃቂዎች፣ አልኮል መጠጥ፣ ወይም በጣም ከባድ እንቅስቃሴ ስንሰራ። በአጋጣሚ በጣም አሳሳቢ ከሆኑት የልብ ምት ችግር ምክንያቶች አንደኛው የልብ ክፍክድ (ቫልቭ) ደም ወደ ኋላ የመመለስ ችግር ሊሆን

የልብ ማዕከል

የደረት ላይ ህመም (Chest Pain) – አደገኛ የልብ ድካም ምልክት ነው
ብዙ ሰዎች የደረት ህመም ወይም ጭምድድ አድርጎ የመያዝ ስሜት ለብዙ ጊዜያት አጋጥሟቸው ይሆናል፡፡ ይህ አይነት ሁኔታ የተወሰኑ የሳንባ እና የልብ በሽታዎች የማስጠንቀቂያ ምልክት መሆኑን

የልብ ማዕከል

የልብ ቫልቭ ደም ወደኋላ መመለስ ችግር – መጠገን ከመቀየር ይሻላል
የልብ ቫልቭ ደም ወደኋላ መመለስ (የልብ ቫልቭ በአግባቡ አለመዘጋት) ችግር በተወሰኑ ሰዎች ላይ ሊከሰት የሚችል በሽታ ነው፡፡ በዚህ ዘመን የልብ ቫልቭ አለመዘጋት ችግር የሚገጥማቸው ህመምተኞች የቫልቭ ማስተካከል ቀዶ ጥገና ማግኘት ይችላሉ። ይህ ቀዶ ጥገና አጥጋቢ ውጤት የሚያስገኝ እና ከልብ ቫልቭ ቅያሬ ቀዶ ጥገና ጋር ሲነፃፀሩ የጎንዮሽ ጉዳቱ አነስተኛ ነው፡፡ በተጨማሪም

የልብ ማዕከል

የልብ ቫልቭ በሽታ እድሜያቸው 40 አመት እና በላይ የሆኑ ሰወች ሊጠነቀቁት የሚገባ በሽታ ነው::
የልብ ቫልቭ በሽታ አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው እድሜያቸው ከ40 አመት በላይ በሆኑ ሰወች ላይ ነው ለዚህም ምክንያቱ የህብረ ህዋሳት (tissue) እንደፈለጉ አለመተጣጠፍ ችግር ሲሆን በጊዜ
66