የደም ህክምና (ሄማቶሎጂ) ክሊኒክ
ሉኪሚያ ( Leukemia ) ማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል አደገኛ በሽታ ነው።
ሉኪሚያ ያልተለመደ መልኩ የደም ህዋሳት ከመጠን በላይ በመመረት ምክንያትየሚከሰት የነጭ የደም ሴሎች ካንሰር ነው። ይህ የካንሰር አይነት የሚከሰተው የደም ሴሎች የሚመረቱበት የአጥንት መቅኔ ውስጥ ነው ፡፡ ሰውነታችን ባልተለመደ መልኩ የደም ሴሎችን ከልክ በላይ በሚያመርትበት ጊዜ ጤናማ የደም ሴሎች እንዲቀንሱ ያደርጋል፣በዚህም ምክንያት ጤናማ ያልሆኑ የደም ሴሎች ያሏቸው ታካሚዎች የሚከተሉትን ምልክቶች ይታዩባቸዋል፦ Leukemia