የጤና መረጃዎች Archives - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የአጥንት ህክምና ማዕከል

የቬጅታኒ ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ማዕከል አዲስ ምዕራፍ ጀምሯል
ለጀርባ አጥንት፣ musculoskeletal እንዲሁም የአጥንት ችግር ላለባቸው ታካሚዎች የሚሰጠው ሁሉን አቀፍ ህክምና በአንድ ስፔሻሊስት ብቻ የሚሰጥ ሳይሆን የበርካታ ዲሲፕሊን የህክምና ቡድን ማለትም የአጥንት ህክምና ቡድን፣ ፊዚያትሪስቶችን፣ ፊዚዮቴራፒስቶችን እና occupational ቴራፒስቶችን ያካትታል።

የአጥንት ህክምና ማዕከል

የእግርዎ ጫማዎች ላይ ህመም ሲሰማዎ ህመሙን ለማስታገስ ሞቅ ባለ ወይም በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ እግርዎን ይዘፈዝፋሉ?
ቀኑን ሙሉ የእግር ጉዞ ሲያደርጉ ወይም ቆመው ሲውሉ የድካም ስሜት ሊሰማዎት እና በእግርዎ ጫማ ላይ ህመም ሊያስከትል ይችላል፡፡ ነገር ግን ህመሙን ለማስታገስ እግርዎን ለብ ባለ ወይም በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈውታል? እግርዎን በቀዝቃዛ ወይም በሞቀ ውሃ ውስጥ ለመዘፍዘፍ የተሻለው

የአጥንት ህክምና ማዕከል

ቀጥ ያለ (ጠፍጣፋ) የውስጥ እግር (Flat Feet) የሯጮች መሰናክል
ቀጥ ያለ (ጠፍጣፋ) የውስጥ እግር (Flat Feet) ያላቸው ሰዎች መደበኛ የእግር ጫማ ካላቸው በበለጠ ለጉዳት የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ቀጥ ያለ የውስጥ እግር ያላቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ከጉልበት በታች ያለው የእግራቸው ረዥም አጥንት የውስጠኛ ጠርዝ ላይ የህመም ስሜት ይኖራቸዋል
44