የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል
በአንጀት ውስጥ የሚገኝ ፖሊፕ (እባጭ) ካንሰር ሊሆን ይችላል (Colorectal cancer)
ዘመኑ የደረሰበት የህክምና እድገት ትልቁ አንጀት ላይ የሚፈጠሩ ፖሊፕስ የሚባሉ እባጮች ለአንጀት ካንሰር (Colorectal cancer) መንስኤዎች መሆናቸውን እንድናውቅ አስችሎናል። አብዛኛዎች ፖሊፕስ ያለባቸው በሽተኞች ፖሊፕሱ እስኪያድግና ወደ ካንሰር እስኪቀየር ምንም