የጤና መረጃዎች Archives - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

የአከርካሪ አጥንት መጥበብ ወይም ስቴኖሲስ (Spinal Stenosis) – በአረጋውያን ላይ የተለመደ በሽታ
በአረጋውያን ላይ በአከርካሪ አጥንት መጥበብ (Spinal Stenosis) እና በጀርባ ህመም (Back pain) መካከል ያለውን ግንኙነት ይወቁ። ስለ ምልክቶቹ እና ውጤታማ ለሆነ ህክምና ወቅታዊ ምርመራ አስፈላጊነት ይወቁ። በኤክስሬይ እና በኤምአርአይ የታገዙ ትክክለኛ ግምገማዎች ለማድረግ ልዩ ባለሙያዎችን ያማክሩ።

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

የታችኛው የጀርባ አጥንት ላይ ህመም የሚያስከትለው የጀርባ አጥንት ችግር (Spondylolisthesis) በ Oblique Lumbar Interbody Fusion (OLIF) ሊታከም ይችላል
በሚራመዱበት ወቅት የሚቸገሩ ከሆነ እዲሁም ወደ እግሮች የሚዘልቅ ከባድ የጀርባ ህመም የSpondylolisthesis ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ Spondylolisthesis በሁሉም ዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ ሊከሰት ይችላል ነገር ግን ይህ ሁኔታ በቋሚነት በ Oblique Lumbar Interbody Fusion (OLIF)

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

የዲስክ መንሸራተት (Herniated Disc) ሕክምና ለማግኘት ቬጂታኒ ሆስፒታል ይጎብኙ
የአከርካሪ አጥንታችን ዲስኮች እንደ ትናንሽ ትራሶች በአከርካሪ አጥንቶች መካከል የሚገኘውና የአጥንቶቹን ንክኪ ለመከላከል ወይም ሃይልን ለማመቅ ያገለግላሉ፡፡ ዲስኮች ኒውክሊየስ ፐልፖሰስ (nucleus pulposus)

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

የዲስክ መንሸራተት (Herniated Disc) በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎች ላይ ይከሰታል
ከጀርባ ተነስቶ ወደታች ወደ እግር እና ጫማ የሚወርድ ህመም አንዳንዴም እግር መደንዘዝና ሃይል ማጣት ሊኖረው ይችላል; እነዚህ ምልክቶች የተለመዱ የዲስክ መንሸራተት

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

በልጆች ላይ የሚከሰት የአከርካሪ መዛባትን (ስኮሊዎሲስ : Scoliosis) ለማከም አዲስ የቀዶ ጥገና ዘዴ
ስኮላዮሲስ (Scoliosis) በብዙ በሰዎች ላይ የሚከሰት የአከርካሪ አጥንት በሽታ ነው። 80 ከመቶ የሚሆኑት የችግሩ ተጠቂ ሰዎች ምክንያቱ የማይታወቀ (idiopathic) የአከርካሪ መዛባት (ስኮሊዎሲስ : Scoliosis) ሲሆን ሌሎች 20 ከመቶ የሚሆኑት ደግሞ በዘር ውርስ ፣ ባልተለመደ የጡንቻ ነክ በሽታዎች ምክንያት ወዘተ የሚመጣ ነው።

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

የዲስክ መንሸራተት ፣ የተለመደ የጀርባ ህመም መንስኤ ነው
ከ 2 ሰዓታት በላይ ኮምፒዩተር እየተጠቀሙ መቀመጥ የጀርባ ህመም እና እግሮቻችን ላይ የመደንዘዝ ስሜትን ያስከትላል ፡፡ ብዙ ሰዎች ህመሙ ከፍቶ ወደ ዲስክ መንሸራተት እስከሚቀየርበት ጊዜ ድረስ ህመሙን ተቋቁመው ይቆያሉ። የዲስክ መንሸራተት

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

ብዙ ሰዓት ስክሪን ላይ ማሳለፍ ለአከርካሪ አጥንት ጉዳት እንደሚያጋልጥ ያውቃሉ ?
አጥንት ጉ ዛሬ ዛሬ ቴክኖሎጂ ያመጣቸው ስማርትፎኖች ጊዜያችንን እየወሰዱ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው አብዛኛዎቻችን ብዙ ሰዓታችንን የምናጠፋው ስክሪን ላይ መሆኑም ይታወቃል ታዲያ ይህ ልማድ ጤናችንን ለከፋ ሁኔታ የሚያጋልጥ እንደሆነስ የምናውቅ ምን ያክሎቻችን ነን
77