የጤና መረጃዎች Archives - Page 2 of 10 - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የካንሰር ማዕከል

የካንሰርን ዋና መንስኤ ከፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ህክምና ያግኙ እና ያክሙ
በ2021 በተደረገ ጥናት 139,206 አዲስ የካንሰር ታማሚዎች እንደነበሩ እና ከነዚህም ውስጥ 84,073ቱ ሞተው እንደነበር ከብሄራዊ የካንሰር ኢንስቲትዩት የተገኘው መረጃ አረጋግጧል። በታይላንድ ውስጥ በጣም ተስፋፍተው የሚገኙ አምስት የካንሰር ዓይነቶች የጉበት እና የሃሞት ቱቦ ካንሰር፣ የጡት ካንሰር፣ የሳንባ ካንሰር እና የአንጀት እና የፊንጢጣ ካንሰር እንዲሁም የማህፀን በር ካንሰር ናቸው። የካንሰር ሕክምና በአሁኑ ጊዜ በማጣሪያ ቴክኖሎጂዎች እና የኬሞቴራፒ ሕክምናዎች በመታገዝ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ለመቀነስ እና ለእያንዳንዱ በሽተኛ ግላዊ የሕክምና ለማቀድ የተዘጋጁ ናቸው።

የሽንት ስርዓት እና መራቢያ አካላት (ዩሮሎጂ) እና የወንዶች ጤና ማዕከል

የሬዙም የውሃ ትነት ሕክምና – ምንም ቀዶ ጥገና ሳያስፈልግ ለቤኒን ፕሮስታቲክ ሃይፐርፕላዝያ ወይም ፕሮስቴት እጢ የሚደረግ ዘመናዊ ሕክምና
ቤኒን ፕሮስታቲክ ሃይፐርፕላዝያ ወይም የፕሮስቴት እጢ የሽንት ችግር ምልክቶችን ለምሳሌ እንደ ዳይሱሪያ ፣ ብዙ ጊዜ በሌሊት ሽንት ፣ እንዲሁም ፊኛን ባዶ አለማድረግ ወይም ሽንትን መያዝ አለመቻልን ያስከትላል። እነዚህም የታካሚዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት ሊያስተጓጕሉ ይችላሉ።

የካንሰር ማዕከል

የካንሰር ተጋላጭነታችን ለማወቅ፣ ለመከላለል እና ትክክለኛ ህክምና ለማድረግ የሚደረግ የጀነቲክ (ዘረመል) ካንሰር ምርመራ
ዘረመሎች ለብዙ የካንሰር ዓይነቶች እድገት ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። በአሁኑ ጊዜ የሚደረጉ የጄኔቲክ ምርመራዎች

የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል

እድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ምልክቶችን ከመታየታቸው በፊት የኮሎኖስኮፒ (Colonoscopy) ምርመራ የሚያደርጉባቸው 3 ምክንያቶች
የኮሎሬክታል ካንሰር (Colorectal cancer) በታይላንድ ዜጎች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የተለመደ የካንሰር ዓይነት ነው። ለካንሰር ምርመራ የሚደረግ የኮሎኖስኮፒ (colonoscopy)

የሪዩማቲክ (Rheumatic) የልብ በሽታን ለማዳን የሚወሰዱ የሕክምና ዘዴዎች
የኮቪድ-19 ፀረ-እንግዳ አካል (አንቲቦዲ) መጠን ምርመራ ምንድነው ብለው አስበው ያውቃሉ? እንዲሁም ምርመራውን ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜስ መቼ ነው?

የቁስል እንክብካቤ ማዕከል

የቬጂታኒ Diabetic Foot Ulcer እና ቁስል ህክምና ማዕከልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
በቬጅታኒ Diabetic Foot and Wound Center የቫስኩላር ቀዶ ጥገና ሐኪም Dr. Chukij Sritongsathian እንደተናገሩት “ለተሳካ ህክምና ቁልፍ ከሆኑት ነገሮች ዋነኛው ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ባለቤት መሆን ብቻ ሳይሆን ከቴክኖሎጂው በስተጀርባ የሚሰሩ ለስራው ፍቅሩ ያላቸው ሐኪሞች

የአጥንት ህክምና ማዕከል

የቬጅታኒ ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ማዕከል አዲስ ምዕራፍ ጀምሯል
ለጀርባ አጥንት፣ musculoskeletal እንዲሁም የአጥንት ችግር ላለባቸው ታካሚዎች የሚሰጠው ሁሉን አቀፍ ህክምና በአንድ ስፔሻሊስት ብቻ የሚሰጥ ሳይሆን የበርካታ ዲሲፕሊን የህክምና ቡድን ማለትም የአጥንት ህክምና ቡድን፣ ፊዚያትሪስቶችን፣ ፊዚዮቴራፒስቶችን እና occupational ቴራፒስቶችን ያካትታል።

የማገገሚያ ማዕከል

የአንጎል ውስጥ ደም ዝውውር በሽታ (Cerebrovascular disease or Stroke) ያለባቸው ታካሚዎች በሮቦት በታገዘ ሪሃብሊቴሽን ማገገም ይችላሉ
Ischemic stroke የታይላንድ ዜጎች ላይ በብዛት ይገኛል። ሕመሙ በሁለት ዓይነት ይከፈላል፦ thrombotic stroke ይህም በደም ሥሮች ውስጥ ስብ እና ኮሌስትሮል በመከማቸቱ ምክንያት የደም ወሳጅ ቧንቧዎች መጥበብ እና በመጨረሻም የደም ፍሰት ይቀንሳል። embolic stroke

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

በጉልበት መገጣጠሚያዎች ላይ ያለ ፈሳሽ(Knee Joint Effusion) ምልክቶችን በቀላሉ ማወቅ እንችላለን
በጉልበት መገጣጠሚያዎች ላይ ያለ ፈሳሽ (Knee joint effusion) ወይም ውሃ መጠራቀም በጉልበት መገጣጠሚያዎች ውስጥ የሚገኘው የሲኖቪያል ፈሳሽ (synovial fluid) ላይ ችግር መኖሩን የሚያሳይ ነው። ይህ አይነቱ ችግር በጉልበት መቆጣት ወይም ሌሎች ጉዳቶች ምክንያት
1889