የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል

የጉበት ካንሰር (Liver cancer) ምልክት የሌለው ገዳይ በሽታ ነው
አብዛኛወቹ የጉበት ካንሰር (Liver cancer)ያለባቸው በሽተኞች ምንም አይነት የበሽታ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን የተወሰኑ አጠራጣሪ የሆኑ ምልክቶች ይኖራሉ ለምሳሌ የሆድ

የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል

የጉበት በሽታን (ሄፓታይተስ) እንዴት ማስወገድ ይቻላል?
ጉበት በበሽታ ሲጠቃ እና የጉበት ብግነት ሲከሰት የጉበት በሽታ ይባላል ፡፡ አምስት ዓይነት የጉበት በሽታን ዓይነቶች አሉ ፣ በብዛት የተለመዱት ግን ሄፓታይተስ ኤ ፣ ቢ እና ሲ ናቸው ፡፡ ሁሉም አይነት በሽታዎች ጉበት ላይ በተለያየ ደረጃ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። በጣም የከፋ ጉዳት የሚያመጡት ግን ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ናቸው ፡፡

የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል

ኢንዶስኮፒን ( Esophagogastroduodenoscopy ) ለምርመራ እንዴት ጥቅም ላይ ይውላል?
በዚህ ዘመን ያሉ የኢንዶስኮፒ( Esophagogastroduodenoscopy ) መሳሪያወች ድሮ ከነበሩት ግዙፍ ለአያያዝ አስቸጋሪ ከነበሩት ኢንዶስኮፒዎች የተለዩ ናቸው፡፡ የመጀመሪያዎቹ በሰፊው ጥቅም ላይ የዋሉት ኢንዶስኮፒዎች የፋይበር ኦፕቲክስ (fiber-optics) ቴክኖሎጅን በመጠቀም ብርሃን ለመስጠት እና ሰውነት ውስጥ ያለውን ምስል ሃኪሙ ወደሚመለከትበት ሌንስ በመላክ የበሽተኛው ችግር ምን እንደሆነ ለመመርመር ይጠቀማሉ ፡፡

የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል

ስር የሰደደ የሆድ ህመም፣ ችላ ልንለው የማይገባ በሽታ ነው
ኢንዶስኮፕ ማለት ትንሽ ፣ ተጣጣፊ ፣ የብርሃን ጨረር የሚያስተላልፍ ትቦ ሲሆን በላይኛው የስርአተ ልመት ክፍል ውስጥ በማስገባት ጨጓራን፣ ጉሮሮን እና የላይኛው የቀጭን አንጀት ክፍል ላይ ያለ

የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል

የጉበት በሽታ አይነቶች ምልክቶች እና ህክምናው
በአጠቃላይ 5 አይነት የጉበት በሽታ ቫይረስ አይነቶች ሲኖሩ እነዚህም ሄፓታይተስ ኤ፤ቢ፤ሲ፤ዲ እና ኢ ይባላሉ፡፡ከእነዚህ ውስጥ ግን በሽታን በማምጣት የሚታወቁት ቢ እና ሲ የተባሉት ሲሆኑ ሄፓ
2323