የማገገሚያ ማዕከል
ኮምፒውተር ላይ የሚሰሩ ሰዎችን ከሚያጠቁ በጣም ከተለመዱ ዋነኛ ችግሮች መካከል ካርፓል ተነል ሲንድረም (Carpal Tunnel Syndrome (CTS)) አንዱ ነው
ከእጃችን ጣቶች መልክት ተቀብሎ ወደጭንቅላት በሚወስደው ነርቭ ላይ የሚከሰት ጫና (Median nerve compression) ወይም እጃችን አንጓ ላይ በሚገኙ ካርፓል በሚባሉ አጥንቶችና ጅማቶች መካከል በሚገኝ መተላለፊያ ላይ የሚከሰት ህመም (Carpal Tunnel Syndrome (CTS)) የሚከሰተው ካርፓል ተነል የተባለው መተላለፊያ ላይ እብጠት ሲከሰት፣