የጤና መረጃዎች Archives - Page 41 of 50 - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የጤና መረጃዎች

Result 361 - of

የአጥንት መቅኒ ንቅለ ተከላ ወይም ትራንስፕላንት (ስቴም ሴል) እንዴት ካንሰርን ለማከም ጥቅም ላይ ይውላል
የአጥንት መቅኒ ንቅለ ተከላ ወይም ቢኤምቲ (BMT) ፣ እንዲሁም ሄማቶፖይቲክ ስቴም ሴል ትራንስፕላንት ወይም ኤች.ኤስ.ሲ.ቲ (HSCT) በመባል የሚታወቀው፣ የተጎዳ ወይም የታመመ መቅኒ በጤናማ ግንድ ሕዋስ

በታይላንድ ውስጥ የልብ ቧንቧ (ቫልቭ) ምትክ ቀዶ ጥገና ዳሰሳ
የልብ ቧንቧዎችን ለመተካት ወይም ለመጠገን የሚደረግ ቀዶ ጥገና አሁን በዓለም ዙሪያ በየቀኑ ወደመከናወን ደረጃ ደርሷል። በታይላንድ ውስጥ በቧንቧ (ቫልቭ) ምትክ ቀዶ ጥገና ሙያ ከተካኑ ሆስፒታሎች አንዱ ባንኮክ የሚገኘው ቬጅታኒ ሆስፒታል ነው።

ቬጅታኒ ኪው ላይፍ (የሕይወት ጥራት) ማዕከል

የማዕድን እጥረት የበሽታ ስጋትን ከፍ ሊያደርግ ይችላል – የነገ ጤናዎን ለማረጋገጥ ኦሊጎስካን ያድርጉ
የማዕድን እጥረት እንዴት የበሽታ ስጋትን እንደሚያሳድግ እና ጤናዎን በኦሊጎስካን የማዕድን ደረጃ ማጣሪያ ምርመራ እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ይወቁ። የማዕድን ሚዛን አለመመጣጠንን በመለየት የወደፊት ጤናዎን ይጠብቁ ።

የካንሰር ማዕከል

የካንሰርን ዋና መንስኤ ከፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ህክምና ያግኙ እና ያክሙ
በ2021 በተደረገ ጥናት 139,206 አዲስ የካንሰር ታማሚዎች እንደነበሩ እና ከነዚህም ውስጥ 84,073ቱ ሞተው እንደነበር ከብሄራዊ የካንሰር ኢንስቲትዩት የተገኘው መረጃ አረጋግጧል። በታይላንድ ውስጥ በጣም ተስፋፍተው የሚገኙ አምስት የካንሰር ዓይነቶች የጉበት እና የሃሞት ቱቦ ካንሰር፣ የጡት ካንሰር፣ የሳንባ ካንሰር እና የአንጀት እና የፊንጢጣ ካንሰር እንዲሁም የማህፀን በር ካንሰር ናቸው። የካንሰር ሕክምና በአሁኑ ጊዜ በማጣሪያ ቴክኖሎጂዎች እና የኬሞቴራፒ ሕክምናዎች በመታገዝ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ለመቀነስ እና ለእያንዳንዱ በሽተኛ ግላዊ የሕክምና ለማቀድ የተዘጋጁ ናቸው።

የሽንት ስርዓት እና መራቢያ አካላት (ዩሮሎጂ) እና የወንዶች ጤና ማዕከል

የሬዙም የውሃ ትነት ሕክምና – ምንም ቀዶ ጥገና ሳያስፈልግ ለቤኒን ፕሮስታቲክ ሃይፐርፕላዝያ ወይም ፕሮስቴት እጢ የሚደረግ ዘመናዊ ሕክምና
ቤኒን ፕሮስታቲክ ሃይፐርፕላዝያ ወይም የፕሮስቴት እጢ የሽንት ችግር ምልክቶችን ለምሳሌ እንደ ዳይሱሪያ ፣ ብዙ ጊዜ በሌሊት ሽንት ፣ እንዲሁም ፊኛን ባዶ አለማድረግ ወይም ሽንትን መያዝ አለመቻልን ያስከትላል። እነዚህም የታካሚዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት ሊያስተጓጕሉ ይችላሉ።

የካንሰር ማዕከል

የካንሰር ተጋላጭነታችን ለማወቅ፣ ለመከላለል እና ትክክለኛ ህክምና ለማድረግ የሚደረግ የጀነቲክ (ዘረመል) ካንሰር ምርመራ
ዘረመሎች ለብዙ የካንሰር ዓይነቶች እድገት ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። በአሁኑ ጊዜ የሚደረጉ የጄኔቲክ ምርመራዎች

የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል

እድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ምልክቶችን ከመታየታቸው በፊት የኮሎኖስኮፒ (Colonoscopy) ምርመራ የሚያደርጉባቸው 3 ምክንያቶች
የኮሎሬክታል ካንሰር (Colorectal cancer) በታይላንድ ዜጎች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የተለመደ የካንሰር ዓይነት ነው። ለካንሰር ምርመራ የሚደረግ የኮሎኖስኮፒ (colonoscopy)

የሪዩማቲክ (Rheumatic) የልብ በሽታን ለማዳን የሚወሰዱ የሕክምና ዘዴዎች
የኮቪድ-19 ፀረ-እንግዳ አካል (አንቲቦዲ) መጠን ምርመራ ምንድነው ብለው አስበው ያውቃሉ? እንዲሁም ምርመራውን ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜስ መቼ ነው?

የቁስል እንክብካቤ ማዕከል

የቬጂታኒ Diabetic Foot Ulcer እና ቁስል ህክምና ማዕከልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
በቬጅታኒ Diabetic Foot and Wound Center የቫስኩላር ቀዶ ጥገና ሐኪም Dr. Chukij Sritongsathian እንደተናገሩት “ለተሳካ ህክምና ቁልፍ ከሆኑት ነገሮች ዋነኛው ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ባለቤት መሆን ብቻ ሳይሆን ከቴክኖሎጂው በስተጀርባ የሚሰሩ ለስራው ፍቅሩ ያላቸው ሐኪሞች
369449