የጤና መረጃዎች Archives - Page 5 of 10 - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል

“ቀይ ሥጋ – በፋብሪካ የተቀናበሩ ምግቦች” የአንጀት ካንሰር (Colorectal cancer) ተጋላጭነትን ይጨምራሉ
ምን ያህሎቻችን በዕለት ተዕለት ምግባችን ውስጥ ለኮሎሬክታል ካንሰር አጋላጭ ነገሮችን አብረን እንደምንጠቀም እናውቃለን በተለይ ደግሞ ቀይ ሥጋ እና የተቀነባበሩ ምግቦችን ስንጠቀም?

የጆሮ ፣ አፍንጫ እና ጉሮሮ ህክምና ማዕከል

ሥር የሰደደ የአፍንጫ መዘጋት (Chronic Nasal Congestion) ችግር መዳን ይችላል
ሥር የሰደደ የአፍንጫ መዘጋት (Chronic Nasal Congestion) ታካሚው ጥሩ ሕይወት እንዳይኖረው ተፅእኖ ያሳድራል፡፡ ይህ ችግር በጥናት እንዲሁም በሥራ ወቅት የሰዎችን ትኩረት ያስተጓጉላ

የዓይን ማዕከል

የተራቀቁ የዕይታ ማስተካከያ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ጥርት ያለ እይታን ይጎናፀፉ
በዘመናችን ዕይታን ለማስተካከል የሚረዱ በርካታ አመቺ፣ ጊዜ የማይወስዱ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ውጤታማ ቴክኖሎጂዎች አሉ፡፡ እነዚህ የዐይናችን ዕይታን ማስተካከያ ቴክኖሎጂዎች መነጽር

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

የዲስክ መንሸራተት (Herniated Disc) ሕክምና ለማግኘት ቬጂታኒ ሆስፒታል ይጎብኙ
የአከርካሪ አጥንታችን ዲስኮች እንደ ትናንሽ ትራሶች በአከርካሪ አጥንቶች መካከል የሚገኘውና የአጥንቶቹን ንክኪ ለመከላከል ወይም ሃይልን ለማመቅ ያገለግላሉ፡፡ ዲስኮች ኒውክሊየስ ፐልፖሰስ (nucleus pulposus)

የኮረና (COVID-19) ክትባት ከመወሰዱ በፊት በሚወሰድበት ወቅት እና ከመወሰዱ በኋላ ማወቅ ያለብዎት ነገር
ክትባት ከመወሰዱ በፊት ስለ COVID-19 ክትባቶች መረጃዎችን ያንብቡ ከዚያም ለክትባት ቀጠሮ ይያዙ፡፡ በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ፣ ቢያንስ 8 ብርጭቆ ውሃ ይጠጡ፣ እንዲሁም አልኮል እና ካፊን የያዙ መጠጦችን ያስወግዱ፡፡ እርጉዝ ሴቶች ወይም ነፍሰ ጡር ስለመሆናቸው ጥርጣሬ ያላቸው ሴቶች የCOVID-19 ክትባት መከተብ የለባቸውም፡፡ ሥር የሰደደ በሽታ ያለባቸው ታካሚዎች ሐኪሙ እንዲያቆሙ

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

የጉልበት አንጓ ብግነት (Knee osteoarthritis) ችግርዎን በእነዚህ 3 የሕክምና አማራጮች ያስተካክሉ
ሶስት አይነት የጉልበት አንጓ ብግነትን (Knee osteoarthritis) የምናክምባቸው መንገዶ አሉ። ይሁን እንጂ ለያንዳንዱ ታካሚ እንደህመሙ ክብደት የትኛው ህክምና የተሻለ ያስፈልገዋል የሚለውን የሚወስነው ዶክተሩ ነው።

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

የዲስክ መንሸራተት (Herniated Disc) በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎች ላይ ይከሰታል
ከጀርባ ተነስቶ ወደታች ወደ እግር እና ጫማ የሚወርድ ህመም አንዳንዴም እግር መደንዘዝና ሃይል ማጣት ሊኖረው ይችላል; እነዚህ ምልክቶች የተለመዱ የዲስክ መንሸራተት

ስርዓተ-ዕጢ (ኢንዶክሪኖሎጂ)፣ የስኳር ህመም እና ክሊኒካዊ ሥነ-ምግብ ማዕከል

የታይሮይድ በሽታ (Thyroid Disease) ለሕይወት አስጊ የሆነ በሽታ ነው
ያልተለመደ የምግብ መፈጨት (metabolism) ችግር ፣ የስሜት መለዋወጥ እና የፀጉር መነቃቀል ያጋጥሙዎታል? እነዚህ የታይሮይድ በሽታ (Thyroid disease) ምልክቶች ናቸው። ለወደፊት ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን ቀድሞ ለመከላከል አሁንኑ ምርመራ ማድረግና የሕክምናን አገልግሎት ማግኘት አለብዎት፡፡

የልብ ማዕከል

ከ98% በላይ የሚሆኑ ልክ ያልሆነ የልብ ምት(Arrhythmia) ያለባቸው በሽተኞች በኤሌክትሮፊዚዮሎጂ ጥናት (EP study) እና ራዲዮፍሪኩየንሲ አብሌሽን (RFA) መታከም ይችላሉ።
ልክ ያልሆነ የልብ ምት (Arrhythmia) ችግር ላለባቸው ሰዎች ብዙ አይነት የህክምና አማራጮች አሉ; እንደ በሽታው አይነትና ክብደት የሚሰጡት ህክምናወች ይለያያሉ።በጣም ውጤታማ ከሚባሉት ልክ ያልሆነ የልብ ምት (Arrhythmia)
4589