ዋና የጤና እንክብካቤ ማዕከል - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

ዋና የጤና እንክብካቤ ማዕከል

ሁሉን አቀፍ አገልግሎት "ሁሉን አቀፍ አገልግሎት" ዘመናዊ የጤና ምርመራ አገልግሎት ሲሆን በአንድ ቦታ ሁሉንም ያካተተ እጅግ በጣም ጥሩ አገልግሎት ይሰጣል። ደንበኞቻችን ፈጣን አገልግሎት ፣ ምቾት እና ዘመናዊ መገልገያዎችን አሟልቶ በያዘ አካባቢ ውስጥ ሙሉ የጤና ምርመራን ያገኛሉ ። ለሁሉም ዕድሜዎች ተስማሚ የሆኑ እና ሁሉንም መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የጤና ምርመራ ፕሮግራሞችን እናቀርባለን።

የአገልግሎት ሰዓታት

ሰኞ - እሁድ : 07.00 am - 05.00 pm

ቦታ

ዋና የጤና እንክብካቤ ማዕከል፣ 11ኛ ፎቅ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ፡ (+66)2-734-0000 ext. 1111, 1130
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560

አገልግሎቶች

የእኛ ዋና የጤና እንክብካቤ ማዕከልሰራተኞች የተራቀቀ የኮምፒዩተር ሲስተም በመጠቀም የግል ፍላጎቶችዎን የሚያሟላ ትክክለኛውን የጤና ምርመራ ፕሮግራም እንዲመርጡ ይረዱዎታል።

  • ክላሲክ ፕሮግራም (Classic Program): ከ15-25 አመት ለሆኑ ወንድ እና ሴት ተስማሚ ሲሆን አጠቃላይ የሄፐታይተስ ቢ ምርመራ ያለበት መሰረታዊ ፕሮግራም ነው።
  • አክቲቭ ፕሮግራም (Active Program) ፡ እድሜያቸው 25 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወንዶች ፤ ይህ ለጤናማ ወጣቶች ተስማሚ የሆነ ሁሉን አቀፍ መሠረታዊ ፕሮግራም ነው።
  • አክቲቭ ፕላስ ፕሮግራም (Active Plus Program) ፡ 25 አመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች ተስማሚ ፤ ይህ ከተጨማሪ የፓፕ ስሚር (Pap smear) ምርመራ ጋር ለጤናማ ወጣት አዋቂ ተስማሚ የሆነ አጠቃላይ መሰረታዊ ፕሮግራም ነው።
  • አድቫንስ ፕሮግራም ለወንዶች (Advance Gentleman)፡ እድሜያቸው 35 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወንዶች ተስማሚ  ፤ተጨማሪ ለወንዶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • አድቫንስ ፕሮግራም  ለሴቶች ከፓፕ ስሚር ምርመራ ውጪ  (Advance Lady non-OB): እድሜያቸው 35 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች የሚመጥን ፤ ይህ ተጨማሪ የሴቶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ እና የማሞግራም ምርመራ ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • አድቫንስ ፕሮግራም  ለሴቶች ከፓፕ ስሚር ምርመራ ጋር  (Advance Lady): እድሜያቸው 35 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች የሚመጥን ፤ ይህ ተጨማሪ የሴቶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ፣ የማሞግራም ምርመራ እና የፓፕ ስሚር ምርመራ ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • ኤክሴኪዩቲቭ ፕሮግራም ለወንዶች (Executive Gentleman) ፡ እድሜያቸው 35 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወንዶች የሚመች፣ ይህ ተጨማሪ ለወንዶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ፣ ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ወይም ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram) ፣ የአጥንት እፍጋት ምርመራ፣ የቫይታሚን ዲ እጥረት ፣ የቴስቶስትሮን ማጣሪያ እና ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • ኤክሴኪዩቲቭ ፕሮግራም ለሴቶች ከፓፕ ስሚር ምርመራ ውጪ (Executive Lady non-OB): እድሜያቸው 35 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች የሚመጥን፣ ይህ ተጨማሪ የሴቶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ፣ የማሞግራም ምርመራ ፣ ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ወይም ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram) ፣ የአጥንት እፍጋት ምርመራ፣ የቫይታሚን ዲ እጥረት እና ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • ኤክሴኪዩቲቭ ፕሮግራም ለሴቶች ከፓፕ ስሚር ምርመራ ጋር (Executive Lady): እድሜያቸው 35 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች የሚመጥን፣ ይህ ተጨማሪ የሴቶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ፣ የማሞግራም ምርመራ ፣ የፓፕ ስሚር ምርመራ፣ ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ወይም ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram) ፣ የአጥንት እፍጋት ምርመራ፣ የቫይታሚን ዲ እጥረት እና ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • ፕረዚዳንት ፕሮግራም ለወንዶች (President Gentleman): እድሜያቸው 40 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወንዶች የሚመች፣ ይህ ተጨማሪ ለወንዶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ፣ ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ወይም ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram) ፣ የአጥንት እፍጋት ምርመራ፣ የቫይታሚን ዲ እጥረት ፣ የቴስቶስትሮን ማጣሪያ ፣ ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) እና የአጥንት እጢ ጠቋሚ ምርመራ (Bone tumor markers) ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • ፕረዚዳንት ፕሮግራም ለሴቶች ከፓፕ ስሚር ምርመራ ውጪ (President Lady non-OB): እድሜያቸው 40 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች የሚመጥን፣ ይህ ተጨማሪ የሴቶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ፣ የማሞግራም ምርመራ ፣ ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ወይም ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram) ፣ የአጥንት እፍጋት ምርመራ፣ የቫይታሚን ዲ እጥረት ፣ ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) እና የአጥንት እጢ ጠቋሚ ምርመራ (Bone tumor markers) ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።
  • ፕረዚዳንት ፕሮግራም ለሴቶች ከፓፕ ስሚር ምርመራ ጋር (President Lady): እድሜያቸው 40 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሴቶች የሚመጥን፣ ይህ ተጨማሪ የሴቶች ካንሰር ውጤታማ የሆነ እንደ የላይኛው እና የታችኛው የሆድ ክፍል የአልትራሳውንድ ምርመራ ፣ የማሞግራም ምርመራ ፣ የፓፕ ስሚር ምርመራ፣ ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ወይም ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram) ፣ የአጥንት እፍጋት ምርመራ፣ የቫይታሚን ዲ እጥረት ፣ ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) እና የአጥንት እጢ ጠቋሚ ምርመራ (Bone tumor markers) ያለው አጠቃላይ የምርመራ ፕሮግራም ነው።

ለእርስዎ ብቻ በተዘጋጀ ጤናማ፣ ዘና ያለ እና የተረጋጋ መንፈስ ውስጥ የግል የጤና ምርመራ ያድርጉ።

መገልገያዎች

  • የእግር ማሳጅ
  • ነፃ ዋይፋይ
  • የእጅ ባንድ QR ኮድ
  • ያልተገደበ የቁርስ ቡፌ
  • አውቶማቲክ መቆለፊያ ስርዓት
  • ለምቹ የፍተሻ ተሞክሮ የQR ኮድ መከታተያ
  • የሕክምና ሪፖርት በኢሜል ወይም በሲዲ
  • አዲስ ዲጂታል ኤክስሬይ ስርዓት
  • ተጨማሪ የምርመራ ክፍሎች
  • ትልልቅ ክፍሎች

Our Doctors

Dr. Chai Mahithiphark

General Practitioner

General Practitioner
DR. KONGTANA TRAKARNSANGA

General Practitioner

General Practitioner
DR. KRITTAYOT PATTARAYINGSAKUL

General Practitioner

General Practitioner
DR. ORRAPAN SITTHIPRACHAYANGKOON

General Practitioner

General Practitioner
DR. RUNGTHIWA PISUTPUNYA

Family Medicine

Family Medicine
DR. SITTIKARN THAMSIRIPREEDEEPORN

General Practitioner

General Practitioner

ሌላ መረጃ

ጥቅሎች እና ቅናሾች

ተጨማሪ አሳይ

የታካሚ ታሪኮች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ጽሑፎች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ተንቀሳቃሽ ምስሎች (ቪዲዮዎች)

ተጨማሪ አሳይ