የውስጥ ደዌ ሕክምና ክሊኒክ - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የውስጥ ደዌ ሕክምና ክሊኒክ

የውስጥ ደዌ ሕክምና ክሊኒክ ለአዋቂዎች የሕክምና ምርመራ እና ሕክምና ልዩ የሕክምና ልዩ ማዕከል ነው። የተመላላሽ ታካሚ የውስጥ ደዌ ህክምና አገልግሎት ልዩ ልዩ አለርጂ እና ኢሚውኖሎጂ ፣ ተላላፊ በሽታዎች ፣ የደም ህክምና ፣ የመተንፈሻ አካላት ፣ የሩማቶይድ አርትራይተስ ፣ የአዕምሮ ህመም እና የኔፍሮሎጂ ሁኔታዎችን ያጠቃልላል።

የአገልግሎት ሰዓታት

ሰኞ - እሁድ : 08.00 am - 08.00 pm

ቦታ

የውስጥ ደዌ ሕክምና ክሊኒክ ፣ 1ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ: (+66)2-734-0000 Ext. 2200, 2272
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560

አገልግሎቶች

የመተንፈሻ አካላት እና የሳንባ በሽታዎች

  • ብሮንካይተስ
  • አስም
  • ሲ.ኦ.ፒ.ዲ (COPD)
  • የሳንባ ምች ወይም ኒሞኒያ
  • የመተንፈሻ አካላት ውድቀት
  • የፕሌዩራል (Pleural) ወይም የሳንባ ሽፋን በሽታዎች
  • የሳንባ ነቀርሳ በሽታ
  • የሳንባ ተግባርን ከ ፕልሞናሪ ፈንክሽን (pulmonary function test) ምርመራ ወይም ስፓይሮሜትሪ (Spirometry) ጋር መገምገም
  • ሌሎች ውስብስብ የሳንባ እና የአየር ቱቦ በሽታዎች

ተላላፊ በሽታዎች

  • የላይኛው የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን
  • የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
  • የጨጓራና የምግብ ቱቦ ኢንፌክሽን
  • እንደ ታይፎይድ ፣ ታይፈስ ፣ ዴንጊ (Dengue Fever) ፣ ሌፕቶስፒሮሲስ (Leptospirosis) ፣ ወባ እና ሜሊዮይዶሲስ (Melioidosis) ያሉ ትሮፒካል በሽታዎች
  • የማዕከላዊው የነርቭ ሥርዓት ኢንፌክሽኖች
  • የፈንገስ ኢንፌክሽኖች
  • የፓራሳይት ኢንፌክሽኖች
  • የአጥንት እና የመገጣጠሚያዎች ኢንፌክሽኖች
  • የሳንባ ነቀርሳ በሽታ
  • የኤድስ/ኤች.አይ.ቪ ኢንፌክሽን
  • በጾታዊ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች
  • ኤንዶካርዲይትስ (Endocarditis) ወይም
  • ምንጩ ያልታወቀ ትኩሳት
  • እንደ ሄፓታይተስ፣ ቺክን ፖክስ፣ የእብድ ውሻ በሽታ እና ቴታነስ ያሉ የክትባት አገልግሎቶች።

የኔፍሮሎጂካል (የኩላሊት) በሽታዎች

  • ሥር የሰደደ የኩላሊት ውድቀት እና የኩላሊት በሽታ
  • ሄሞዳያሊስስ
  • የኩላሊት ንቅለ ተከላ (ትራንስፕላንት)

የደም (ሄማቶሎጂካል) በሽታዎች

  • ታላሴሚያ
  • ሄሞፊሊያ
  • የደም ማነስ
  • የደም ካንሰር

የአዕምሮ ህክምና

  • በአዋቂዎች እና በአረጋውያን ላይ የስነ-ልቦና ችግሮችን ማማከር እና ሕክምና
  • የስነ-አዕምሮ ችግሮች
  • የባህሪ ችግሮች
  • የስነ-ልቦና በሽታዎች
  • የወላጆች ምክር

Our Doctors

Dr. Amorn Saelao

Infectious Disease

Internal Medicine
Dr. Apichat Jariyavilas

Psychiatry - General

Psychiatry
DR. APIRAK JUNPENG

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
CLIN.PROF.DR. AUCHAI KANJANAPITAK

Colorectal Surgery

Surgery
DR. CHATKARIN TEPWIMONPETKUN

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
DR. ITSARA ANONGJANYA

Hematology

Internal Medicine
DR. JACKRAPONG BRUMINHENT

Infectious Disease

Internal Medicine
DR. JARAS PITAWIWATHANANONT

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
Dr. Kamonwan Kolakarnprasert

Obstetrics Gynecology - Materno-fetal Medicine

Obstetrics and Gynaecology
DR. KRIANGKRAI BENJAWONGSATHIEN

Pediatrics Orthopaedics

Orthopedics
DR. KRISSADA MEEMOOK

Interventional Cardiology

Cardiology
Dr. Kumtorn Lelamali

Nephrology

Internal Medicine
ASST.PROF.DR. MANAPHOL KULPRANEET

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
DR. NAMSAI PUKIAT

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
DR. NAPON HIRANBURANA

Infectious Disease

Internal Medicine
DR. NARUPON SONSAK

Hematology

Internal Medicine
DR. NATAPHUT BOONVISUTH

Nephrology

Internal Medicine
DR. PICHIT BENJASUPATTANANAN

Nephrology

Internal Medicine
DR. PONGSAWAT RODSAWARD

Allergy and Immunology

Internal Medicine
Dr. Prayut Ungulkraiwit

Infectious Disease

Internal Medicine
Dr. RAVIWAN NIVATAPHAN

Psychiatry - General

Psychiatry
Dr. Sirirath Limboriboon

Internal Medicine - General

Internal Medicine
DR. TANAKORN TASSANEYASIN

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
DR. TONTANAI NUMBENJAPON

Hematology

Internal Medicine
Dr. Umpaiwan Rungbanaphan

Nephrology

Internal Medicine
DR. VIRATCH TANGSUJARITVIJIT

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
DR. WARINTHIP MAHAPASUTHANON

Infectious Disease

Internal Medicine
Dr. WARITSARA PIPATCHOTITHAM

Pulmonary Medicine and Pulmonary Critical Care

Internal Medicine
ASSOC.PROF.DR. WEERAPAT OWATTANAPANICH

Hematology

Internal Medicine

ሌላ መረጃ

ጥቅሎች እና ቅናሾች

ተጨማሪ አሳይ

የታካሚ ታሪኮች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ጽሑፎች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ተንቀሳቃሽ ምስሎች (ቪዲዮዎች)

ተጨማሪ አሳይ