ሱፐር ኪድስ የልጆች ሕክምና ማዕከል - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

ሱፐር ኪድስ የልጆች ሕክምና ማዕከል

በቬጅታኒ ሆስፒታል የሱፐር ኪድስ የልጆች ሕክምና ማዕከል በሁሉም መስኮች በልዩ የሕፃናት ሐኪሞች አጠቃላይ የሕፃናት ሕክምና አገልግሎት ይሰጣል። አገልግሎቶቹ የክትባት አገልግሎቶችን ጨምሮ የጤና ምርመራዎችን፣ የሕፃናት በሽታዎችን መመርመር እና ሕክምናን፣ የተለመዱ ሕመሞችን፣ ውስብስብ የሕፃናት ሕክምናን ያካትታሉ።
የእኛ የሕፃናት ሃኪሞች እና የሕፃናት ህክምና ስፔሻሊስቶች፡-
  • አጠቃላይ የሕፃናት ህክምና
  • የሕፃናት የሳንባ ህክምና
  • የአራስ ሕፃናት ህክምና (ኒዮናቶሎጂ)
  • የሕፃናት እድገት እና ባህሪ
  • የሕፃናት አለርጂ እና የበሽታ መከላከል ስርዓት
  • የሕፃናት አመጋገብ
  • የሕፃናት የጨጓራ እና የጉበት (ሄፓቶሎጂ) ህክምና
  • የሕፃናት የነርቭ ህክምና
  • የሕፃናት የስነ-አዕምሮ ህክምና
  • የሕፃናት የልብ ህክምና
  • የሕፃናት ኢንዶክሪኖሎጂ ህክምና
  • የሕፃናት የደም ህክምና-ኦንኮሎጂ
  • የሕፃናት የኩላሊት ህክምና (ኔፍሮሎጂ)
  • የሕፃናት ቀዶ ጥገና ህክምና
  • የሕፃናት የቆዳ ህክምና
  • የሕፃናት ተላላፊ በሽታዎች ህክምና
  • የሕፃናት ሕክምና የአጥንት ህክምና

የአገልግሎት ሰዓታት

ሰኞ - እሁድ : 08.00 am - 08.00 pm

ቦታ

ሱፐር ኪድስ የልጆች ሕክምና ማዕከል፣ 3ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ: (+66)2-734-0000 ext. 3310, 3312, 3319
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560

አገልግሎቶች

የጤናማ ህፃናት ክሊኒክ

  • የኢንፍሉዌንዛ፣ ቺክን ፖክስ፣ ሄፓታይተስ ኤ፣ ሮታቫይረስ እና የሳንባ ምች ክትባቶችን ጨምሮ በሕዝብ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሁሉንም የሚመከሩ ክትባቶችን መስጠት።
  • አመታዊ የጤና ምርመራዎች፣ የቅድመ ትምህርት ቤት የጤና ምርመራዎች ከተበጁ ፓኬጆች ጋር በሁሉም እድሜ ላሉ ልጆች የምርመራ ፕሮግራሞች

አዲስ የተወለዱ ሕፃናት እንክብካቤ ክሊኒክ

  • በተለያየ ዕድሜ ላይ ላሉ ህፃናት ስለ ወተት እና ተጨማሪ የምግብ ማሟያዎች እንዲሁም ለላም ወተት አለርጂክ ለሆኑ የሕፃናት ታካሚዎች፣ ወዘተ.
  • እንደ ቆዳ መገርጣት፣ ያለጊዜው መወለድ፣ ወዘተ የመሳሰሉ አዲስ የተወለዱ ህፃናት ሕመሞችን መመርመር እና ማከም።

የአለርጂ እና የበሽታ መከላከያ ክሊኒክ

  • ሥር የሰደደ ራይናይተስ (Rhinitis) ፣ ሥር የሰደደ ሳይነስ (Sinusitis)፣ ብሮንካይተስ፣ የሳምባ ምች፣ አለርጂ ወይም ከሳንባ ነቀርሳ ታካሚዎች ጋር ግንኙነት የነበራቸው ህፃናት ምርመራ እና ሕክምና
  • የቆዳ አለርጂ ምርመራ
  • የሳንባ ነቀርሳ እና የሳንባ ተግባር ምርመራ

ኢንዶክሪኖሎጂ እና የስኳር በሽታ ክሊኒክ

  • የሆርሞን መዛባት ላለባቸው ልጆች ምርመራ እና ምክክር
  • የእድገት እና የክብደት መቀነስ ክሊኒክ
  • ቅድመ ጉርምስና እድሜ ላይ ላሉ ልጆች ምርመራ

የህጻናት እና የታዳጊዎች የሥነ-አዕምሮ ክሊኒክ

  • እንደ ኤ.ዲ.ኤች.ዲ (ADHD)፣ ኦቲዝም፣ የመማር እክል፣ ባህሪ እና ማህበራዊ ችግሮች፣ የዘገየ ንግግር፣ ዝምተኝነት፣ የባህሪ ግትርነት፣ ወዘተ የመሳሰሉ የአዕምሮ ጤና ስጋቶች ላላቸው ህጻናት እና ታዳጊዎች ማማከር እና ህክምና
  • የ አይ.ኪው ኢ.ኪው (IQ/EQ) እና የልጆች አዕምሮ እድገትን የሚያነቃቃ ፈተና

የኔፍሮሎጂ እና ዩሮሎጂ ክሊኒክ

  • የኩላሊት፣ የሽንት ቧንቧ እና የሽንት ስርዓት በሽታዎችን መመርመር እና ማከም
  • የአልትራሳውንድ፣ የቪ.ሲ.ጂ (VCG) እና የሲቲ ስካን (CT- Scan) ምስል ለዩሮሎጂ ምርመራ

የጨጓራና ትራክት እና ሄፓቶሎጂ ክሊኒክ

  • እንደ የሆድ ድርቀት ፣ ተቅማጥ ፣ ሥር የሰደደ እና አጣዳፊ የሆድ ህመም እና የአንጀት መዘጋት ያሉ በልጆች ላይ የሚከሰቱ የጨጓራ ትራክት በሽታዎችን መመርመር እና ማከም
  • ከኮሎንኮስኮፒ ጋር የምርመራ አገልግሎቶችን መስጠት

የሕፃናት የልብና የደም ሥር (Cardiovascular) ክሊኒክ

  • ኢኬጂ (EKG) ፣ ኢኮ ካርዲዮግራም (Echo Cardiogram) እና የልብ ምርመራ አገልግሎቶች

የቀዶ ጥገና ክሊኒክ

  • እንደ ግርዛት፣ ኸርኒያ (Hernias)፣ ትርፍ ጣቶች እና የምላስ መተሳሰር ላላቸው ልጆች የቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት

የልጆች እድገት ክሊኒክ

  • በእያንዳንዱ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ልጆች እድገት ምክር እና ምርመራ

የኒውሮሎጂ እና የህፃናት የእድገት ህክምና ክሊኒክ

  • በልጆች ላይ የነርቭ በሽታዎች ምርመራ እና ሕክምና
  • ኢ.ኢ.ጂ (EEG) ፣ ኤም.አር.አይ (MRI) እና ሲ.አይ (CI) ምርመራ
  • የልጆችን በእንቅልፍ የማንኮራፋት ምርመራ

የደም ህክምና እና ኦንኮሎጂ ክሊኒክ

  • የደም ማነስ እና የደም ማዕድን እጥረት ምርመራ እና ሕክምና
  • የደም ማነስ እና ታላሴሚያ (Thalassemia) ምርመራ እና አያያዝ
  • ትሮምቦሳይቶፔኒያ (Thrombocytopenia)
  • እንደ ሉኪሚያ እና የአንጎል ካንሰር ያሉ በልጆች ላይ ለሚከሰት ካንሰር ምክር

የቅድመ ኢንሹራንስ ሕክምና ምርመራ

አጠቃላይ የሕፃናት ሕክምና

  • እንደ ጉንፋን፣ ብሮንካይተስ፣ ተላላፊ በሽታዎች፣ ኢንፍሉዌንዛ እና የዴንጊ ትኩሳት ያሉ የተለመዱ የልጅነት ሕመሞች ምርመራ እና ሕክምና

መገልገያዎች

  • 14 የተመላላሽ ታካሚ ምርመራ ክፍሎች
  • 2 የሕክምና ክፍሎች
  • የመመልከቻ ክፍል
  • የእድገት ምርመራ ክፍል
  • የጡት ማጥቢያ ክፍል
  • የመጫወቻ ቦታ
  • ሕመም ላለባቸው ልጆች እና ጤናማ ልጆች ተለያይተው የተከፋፈሉ ዞኖች
  • 50 የመቆያ መቀመጫዎች
  • የልጆች መጸዳጃ ቤት

Our Doctors

ASSOC.PROF.DR.NOPPORN APIWATTANAKUL

Pediatrics Infectious disease

Pediatrics
Asst. Prof. TIM PHETTHONG

Pediatrics Medical Genetics

Pediatrics
DR. APINYA THANAPINYO

Pediatrics Nephrology

Pediatrics
DR. CHAIYOS KHONGKHATITHUM

Pediatrics Neurology

Pediatrics
DR. CHOLLASAK THIRAPATTARAPHAN

Pediatric Surgery

Surgery
DR. GUN PHONGSAMART

Pediatrics Allergy and Immunology

Pediatrics
DR. ISSARANEE VAREESUNTHORN

Pediatrics Pulmonology

Pediatrics
DR. KANNAMON WAITAYAGITGUMJON

Pediatric Surgery

Surgery
DR. KANNIKAR VONGBHAVIT

Pediatrics Neonatology

Pediatrics
DR. KRIENGSAK ANUROJ

Pediatrics Cardiology

Pediatrics
DR. MANINTON WANARAT

Pediatrics Pulmonology

Pediatrics
DR. NIMMITA SRISAN

Pediatric Surgery

Surgery
DR. POOMIPORN KATANYUWONG

Pediatrics Cardiology

Pediatrics
DR. PREEDA VANICHSETAKUL

Pediatrics Hematology-Oncology

Pediatrics
DR. RATTANA PIPITPREECHA

Pediatrics Allergy and Immunology

Pediatrics
DR. SALINEE HIRANBURANA

Pediatrics General

Pediatrics
DR. SAMKHWAN THONGSUKKAEO

Pediatrics General

Pediatrics
DR. SOMRUDI CHAIWERAWATTANA

Pediatrics Pulmonology

Pediatrics
DR. SRIVILAI TASSANAVIPAS

Pediatrics Neonatology

Pediatrics
DR. SUJITTRA CHAISAVANEEYAKORN

Pediatrics Infectious disease

Pediatrics
DR. SUPACHAI LAOHAPONGSOMBOON

Pediatrics Neurology

Pediatrics
DR. SUPARATANA KUNANUSONT

Pediatrics General

Pediatrics
DR. SUPOT CHEEVAKASEMSOOK

Pediatrics General

Pediatrics
DR. TERMPONG DUMRISILP

Pediatrics Gastroenterology and Hepatology

Pediatrics
DR. THIPAPORN FURANGSEROJ

Pediatrics Nutrition

Pediatrics
DR. VORALUCK PHATARAKIJNIRUND

Pediatrics Endocrinology

Pediatrics
DR. WIMOL SEKTHEERA

Pediatrics Neonatology

Pediatrics
DR. YIWA SUKSAWAT

Pediatrics Allergy and Immunology

Pediatrics
DR. YUVALUCK THAMMAGASORN

Pediatrics Dermatology

Pediatrics
DR.KINNAREE SORAPIPATCHAROEN

Pediatrics Endocrinology

Pediatrics
DR.SURAVAT HOMVISES

Pediatrics Allergy and Immunology

Pediatrics
DR.WARISA UTHAYO

Pediatrics Endocrinology

Pediatrics
Prof.Dr. PIYA RUJKIJYANONT

Pediatrics Hematology-Oncology

Pediatrics

ሌላ መረጃ

ጥቅሎች እና ቅናሾች

ተጨማሪ አሳይ

የታካሚ ታሪኮች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ጽሑፎች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ተንቀሳቃሽ ምስሎች (ቪዲዮዎች)

ተጨማሪ አሳይ