የልብ ማዕከል - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

የልብ ማዕከል

በባንኮክ ቬጅታኒ ሆስፒታል የሚገኘው ቬጅታኒ የልብ ህክምና ማዕከል በምርጥ የልብ ምርመራ እና ህክምና ሊያገለግልዎት ያለው ፍቃደኝነት የላቀ ነው። የልብ ህመም ላለባቸው ታካሚዎች ቀላል ወይም ከህመም ነጻ የሆነ ልምድ እንዳልሆነ ስለምንረዳ በባንኮክ ታይላንድ የሚገኘው የልብ ማዕከል ቀዶ ጥገናውን ለመርዳት እና የምንወዳቸውን ታካሚዎቻችንን ህመም ለማስታገስ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና መገልገያዎችን በጥንቃቄ መርጧል።
የእኛ የቀዶ ጥገና ሀኪሞች ቡድን ጥሩ ልምድ ያላቸው፣ ቁርጠኛ የሆኑ እና የተመሰከረላቸው የልብ ስፔሻሊስቶችን ያቀፈ ነው። ስለዚህ ብቃት ባላቸው እና በተንከባካቢ ባለሙያዎች ሙያዊ ፈውስ ስለማግኘትዎ እርግጠኛ ይሁኑ። አገልግሎቱም በደንብ የሰለጠኑ እና ለጤንነትዎ እና ፍላጎቶችዎ የሚጠነቀቁ ሰራተኞችን የያዘ እና አለም አቀፍ ደረጃ ያለው ነው። የእኛ ባለሙያ የልብ ቡድን ፣ ወዳጃዊ የደንበኞች አገልግሎት እና የህክምና ሰራተኞቻችን እርስዎን ለማገልገል ዝግጁ ወደሆኑበት በባንኮክ ታይላንድ ወደሚገኘው ቬጅታኒ የልብ ህክምና ማዕከል ሞቅ ያለ አቀባበል ለማድረግ ዝግጁ ነው።

የአገልግሎት ሰዓታት

ሰኞ - እሁድ : 07.00 am - 08.00 pm

ቦታ

የልብ ማዕከል፣ 5ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ:(+66)2-734-0000 ext. 5300
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560

አገልግሎቶች

  1. መለስተኛ ምርመራ የሚያካትተው
    • Electrocardiography (ECG or EKG)
    • ኤሌክትሮካርዲዮግራፊ (ኢ.ሲ.ጂ ወይም ኢ.ኬ.ጂ)
    • አንክል-ብራኪያል ኢንዴክስ
    • ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት
    • ኢኮካርዲዮግራም
    • ሆልተር ሞኒተሪንግ
    • አምቡላተሪ የደም ግፊት ክትትል
    • ዶቡታሚን ስትረስ ኢኮካርዲዮግራፊ
    • ትራንስኤሶፋጂያል ኢኮካርዲዮግራም
    • ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ኢኮካርዲዮግራፊ
    • ሲንኮፕ ግምገማ
  2. የልብ ካት ላብራቶሪ
    • ፔሪፈራል አንጂዮግራፊ
    • ፐርኩታኒየስ ኮሮናሪ ኢንተርቬንሽን ኤንድ ስታንት
    • ፐርማነንት ፔስሜከር ኢምፕላንቴሽን
    • ኤሌክትሮ ፊዚዮሎጂክ ስተዲ ኤንድ ሬዲዮፍሪክዌንሲ አብሌሽን
    • አትሪያል ሴፕታል ዲፌክት ዲቫይስ ክሎዥር
    • ፐርኩታኒየስ ሚትራል ባሉን ቫልቮፕላስቲ
    • አውቶሜትድ ኢምፕላንተብል ካርዲያክ ዲፊብሪሌተርስ ኤ.አይ.ሲ.ዲ (AICD)
    • ኢንትራ-አኦርቲክ ባሉን ፓምፕ ኢንሰርሽን አይ.ኤ.ቢ.ፒ (IABP)
  3. የልብ እና የደም ቧንቧ ቀዶ ጥገና
    • የደም ቧንቧ ባይፓስ ግራፍት
    • የደም ቧንቧጥገና / ምትክ ቀዶ ጥገና
    • ሥር የሰደደ የልብ ችግር ቀዶ ጥገና
  4. የልብ ምት ፣ የደም ዝውውር ስርዓት እና የታካሚውን ሁኔታ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የክትትል መሳሪያዎችን የታጠቁ የልብ ህመምተኞች ለ 24 ሰዓታት ተኝተው የሚታከሙበት ክፍል
  5. በአለምአቀፍ ደረጃ ወሳኝ እና የልብ ህመምተኞችን በቅርበት ለመከታተል አስፈላጊ የሆኑ መሳሪያዎች የተገጠመለት የልብ ህክምና ክፍል
  6. የልብ ህክምና ማገገምያ፡- የልብ ሕመምን እና የባህሪ ማስተካከያን በተመለከተ ምክክር እና እውቀትን መስጠት ፣ የልብ ስራን ለማገገም ግላዊ የሆነ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እቅድ እንዲሁም ለልብ ህመም ታማሚ የአመጋገብ ምክሮችን ይሰጣል።
  7. የልብ ቶሞግራፊ
  8. የካርዲዮቫስኩላር መግነጢሳዊ ድምጽ-አመጣጣኝ ምስል: ሲ.ኤም.አር
  9. ለከባድ የልብ ህመምተኞች ተንቀሳቃሽ የልብ ህክምና ክፍል

Our Doctors

Dr. Amphon Ithirithanont

Cardiology - General

Cardiology
Dr. ANURUCK JEAMANUKOOLKIT

Interventional Cardiology

Cardiology
Dr. Chada Chotipanvithayakul

Cardiology - General

Cardiology
DR. CHANAPONG KITTAYARAK

Cardiothoracic Surgery

Surgery
DR. CHAWAKORN LEAMPRIBOON

Cardiothoracic Surgery

Surgery
Dr. Chusak Nudaeng

Cardiothoracic Surgery

Surgery
DR. HUTSAYA PRASITDUMRONG

Cardiac Imaging

Cardiology
DR. KHAJORNSAK SOMUN

Cardiology - General

Cardiology
DR. KRISSADA MEEMOOK

Interventional Cardiology

Cardiology
DR. KRITTAPORN PUMCHAND

Interventional Cardiology

Cardiology
DR. KUNUT STAPHOLDEJA

Cardiothoracic Surgery

Surgery
Dr. Pariwat Pengkaew

Cardiac Electrophysiology

Cardiology
DR. PASU SIRIYANYONGWONG

Cardiology - General

Cardiology
ASSOC. PROF. DR. PIYA SAMANKATIWAT

Cardiothoracic Surgery

Surgery
DR. PIYA CHERNTANOMWONG

Cardiothoracic Surgery

Surgery
Dr. Piyawat Lertsomboon

Cardiothoracic Surgery

Surgery
Dr. Punnarerk Tongcharoen

Cardiothoracic Surgery

Surgery
ASST.PROF.DR. SARAWUTH LIMPRASERT

Cardiac Electrophysiology

Cardiology
DR. SERI SINGHATANADGIGE

Cardiothoracic Surgery

Surgery
DR. SUKHUM TACHASAKUNJAROEN

Interventional Cardiology

Cardiology
DR. SUPAMONGKOL PHOOPATTANA

Cardiac Imaging

Cardiology
DR. SUPHASIT SATHITTRAKOOL

Cardiology - General

Cardiology
DR. TACHAPONG NGARMUKOS

Cardiac Electrophysiology

Cardiology
Asst.Prof.Dr. Teeranan Angkananard

Interventional Cardiology

Cardiology
Dr. Terdpong Yingviladprasert

Cardiology - General

Cardiology
Dr. Terdsak Cherdshoo

Cardiology - General

Cardiology
Dr. THOSAPHOL LIMPIJANKIT

Interventional Cardiology

Cardiology
Dr. Vithaya Chaithiraphan

Cardiac Imaging

Cardiology
DR. VORALUXANA WANAPRAPAT

Cardiology - General

Cardiology
Dr. Wasant Soonfuang

Interventional Cardiology

Cardiology
Dr. Worranuch Joonphunghrakiat

Cardiology - General

Cardiology
DR. ZAIDA BURANASIN

Cardiology - General

Cardiology

ሌላ መረጃ

ጥቅሎች እና ቅናሾች

ተጨማሪ አሳይ

የታካሚ ታሪኮች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ጽሑፎች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ተንቀሳቃሽ ምስሎች (ቪዲዮዎች)

ተጨማሪ አሳይ