ጥቅሎች እና ቅናሾች

“የሬዙም (Rezum) የውሃ ትነት ሕክምና’ ለቤኒን ፕሮስታቲክ ሃይፐርፕላዝያ (Benign Prostatic Hyperplasia) ወይም ፕሮስቴት እጢ ምርጡ የሕክምና አማራጭ

Share:

ውጤቱ 95% ዋስትና ይሰጣል-

  • ፈጣን ማገገም
  • ከቀዶ ሕክምና ውጭ የሚደረግ ሕክምና
  • ሆስፒታል መተኛት አያስፈልግም

ምንም አይነት መድሃኒት አያስፈልግም – መደበኛ የሽንት መሽናት – ያልተነካ የጾታ ጤና

ዋጋ 229, 000 THB

ከዛሬ እስከ ታህሳስ 31፣ 2024 ብቻ የሚቆይ

የሕክምና አስፈላጊነት ማሳያ ምልክቶች :-

  • ሽንት ለመናት መቸገር
  • የሽንት መቆራረ
  • ደም ያለው ሽንት
  • የዘር ፈሳሽ ወደ ኋላ መመለስ
  • ደካማ የዘር ፈሳሽ

ደንቦች እና ሁኔታዎች:

  1. ዋጋው ከቀዶ ጥገና ሂደቱ በፊት ምርመራን እና ወደ ቤት የሚወሰዱ መድሃኒቶችን ያካትታል።
  2. ይህ ዋጋ ሲስቶኮስኮፒን (Cystoscopy) ያጠቃልላል።
  3. ዋጋው የሚሰራው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 31፣ 2024 ብቻ ነው።
  4. ይህ ዋጋ የዶክተሮች ክፍያዎችን እና የሆስፒታል አገልግሎት ክፍያዎችን ያጠቃልላል።
  5. ዋጋው የሚመለከተው ለአለም አቀፍ ታካሚዎች ብቻ ነው።
  6. ይህ ዋጋ ከሌሎች ቅናሾች ጋር አብሮ ለመጠቀም ተፈጻሚ አይሆንም።
  7. ቬጅታኒ ሆስፒታል እነዚህን ደንቦች እና ሁኔታዎች ያለቅድመ ማስታወቂያ የመቀየር መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች እባክዎ ያነጋግሩን

ዩሮሎጂ (Urology) ማዕከል፣ ሕንፃ 1፣ 3 ኛ ፎቅ
ስልክ፡ 0-2734 0000 ext. 4500, 4501
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66) 0- 90-907-2560
ኢሜል፡ [email protected]