ደንቦች እና ሁኔታዎች:
- ይህ ዋጋ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 31፣ 2024 ድረስ ተፈጻሚ ይሆናል።
- ይህ የጥቅል ዋጋ የዶክተሮች ክፍያ እና የሆስፒታል አገልግሎት ክፍያን ያካትታል። (ተጨማሪ የዶክተር ምክክር አይካተትም)
- ይህ ዋጋ ከሌሎች ቅናሾች ጋር አብሮ ለመጠቀም ተፈጻሚ አይሆንም።
- ይህ የጥቅል አንዴ ከተገዛ ሊቀየር ወይም በጥሬ ገንዘብ ሊወሰድ አይችልም።
- ቬጅታኒ ሆስፒታል ያለቅድመ ማስታወቂያ እነዚህን ደንቦች እና ሁኔታዎች የመቀየር መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ እባክዎ ያነጋግሩን
ቬጅታኒ ኪው ላይፍ (የሕይወት ጥራት) ማዕከል፣ 11ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል
ስልክ፡ (+66)2-734-0000 Ext. 1125, 1126
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560
ኢሜል፡ [email protected]