በ 9,990 THB ብቻ
(መደበኛ ዋጋ፡ 15,500 THB)
ጥቅሉ የሚያካትተው፡
- የልብ ሐኪም አካላዊ ምርመራ
- የደረት ራጅ (PA Upright)
- ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) / ኢ.ኬ.ጂ (EKG)
- ሙሉ የደም ምርመራ/ ሲ.ቢ.ሲ (CBC)
- የጾም የደም ስኳር ምርመራ/ ኤፍ.ቢ.ኤስ (FBS)
- የክሬቲን (Creatinine) ምርመራ
- ሃይ ደንሲቲ ሊፖ ፕሮቲን (ኤች.ዲ.ኤል / HDL) ምርመራ
- ሎው ደንሲቲ ሊፖ ፕሮቲን (ኤል.ዲ.ኤል / LDL) ምርመራ
- የኮሌስትሮል (Cholesterol) ምርመራ
- የትራይግላይሰራይድ (Triglyceride) ምርመራ
- የታይሮይድ (Thyroid function) ተግባር ምርመራ (FT3, FT4, TSH)
- የሽንት ምርመራ
- ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram / ECHO)
- የሆልተር ሞኒተር (Holter Monitor) ምርመራ
- ኤሌክትሮላይትስ (Electrolytes)
ደንቦች እና ሁኔታዎች:
- እባክዎ ከምርመራው ከ8-12 ሰዓታት በፊት ከመጠጣት እና ከመብላት ይቆጠቡ።
- እባክዎ ቢያንስ ከ1 ቀን በፊት ቀጠሮ ይያዙ።
- ይህ ጥቅል የዶክተር እና የነርሲንግ ክፍያን አያካትትም።
- ይህ ጥቅል ወደ ቤት የሚወስዱትን መድሃኒቶች አያካትትም።
- ይህ ጥቅል ዛሬ እስከ ህዳር 30፣ 2024 ድረስ ያገለግላል።
- ይህ ጥቅል ከተገዛ በኋላ ሊለወጥ ወይም ገንዘብ ሊመለስ አይችልም።
- ይህን ጥቅል ከሌሎች ቅናሾች ጋር መጠቀም አይቻልም።
- ቬጅታኒ ሆስፒታል እነዚህን ደንቦች እና ሁኔታዎች ያለቅድመ ማስታወቂያ የመቀየር መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ እባክዎ ይደውሉ፡
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560
ኢሜል፡ [email protected]