Patient Story Archives - Page 2 of 7 - Vejthani Hospital | JCI Accredited International Hospital in Bangkok, Thailand.

Patient Story

Result 10 - of

የአጥንት ህክምና ማዕከል

የታችኛው እግር አጥንት ወይም ፊቡላ (Fibula) ስብራት ሕክምና
ወ/ት ስቴሲ በታይላንድ ለዕረፍት በነበረችበት ጊዜ የግራ ቁርጭምጭሚቷ ላይ የመጠማዘዝ ጉዳት ደረሰባት። በሀገሪቱ ውስጥ ቱሪስት እንደመሆኗ አስተማማኝ ሆስፒታል እና ዶክተር ማግኘት አስቸጋሪ መሆኑ አይቀርም።

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

ክፍት የፓቴላ አጥንት ስብራት ቅነሳ
አቶ ካን ከዓመታት በፊት በደረሰበት ጉዳት የግራ ፓቴላ አጥንት በተሰበረ ጊዜ በቬጅታኒ ሆስፒታል የአርትሮፕላስቲ ቀዶ ጥገና ሐኪም ከሆኑት ከዶክተር ፕሪምስታይን

የነርቭ ሕክምና (ኒውሮሳይንስ) ማዕከል

ሥር የሰደደ ኢንፍላማቶሪ ዲማይኒሌቲንግ ፖሊኒዩሮፓቲ (ሲ.አይ.ዲ.ፒ  CIDP) ሕክምና
የ16 ዓመቱ ልጅ በቬጅታኒ ሆስፒታል ከታከመ በኋላ እና በመጨረሻም ወደ ቤት ለመመለስ ዝግጁ በመሆኑ የናቤህ እናት “ይህ በዋሻው መጨረሻ ላይ ብርሃን እንደማየት ነው” ሲሉ ገልፀዋል ።

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

የጉልበት ኦስቲኦአርትራይተስ ወሳኝ ሕክምና
አቶ ሬዙል ላለፉት ሶስት አመታት በጉልበት ህመም ተሰቃይተዋል ፤ ይህም በእግር መራመድን አስቸጋሪ አድርጎባቸዋል። ጥራት ያለው ህክምና ለማግኘት ወደ ውጭ አገር

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

የከባድ ጉልበት ኦስቲኦአርትራይተስ የተሳካ ሕክምና
አቶ ሳይመን በጉልበታቸው ላይ ህመም አጋጠማቸው ፤ ህመሙን ለሁለት ወራት ከታገሱ በኋላ ቬጅታኒ ሆስፒታል ደረሱ።

የቀዶ ጥገና ሕክምና ማዕከል

ኢንዶቬነስ አብሌሽን- ለቫሪኮስ ቬን የላቀ እና ውጤታማ ህክምና
ወይዘሮ ህኒን ለ 3 ዓመታት የቫሪኮስ ቬን ወይም የደም መላሽ ቧንቧዎች ህመም አጋጥሟት ነበር። ለዓመታት ሕክምና ብትሄድም ሁኔታዋ ለውጥ አልነበረውም።

የአጥንት ህክምና ማዕከል

የታካሚ ታሪክ – የተቀደደ ሮቴተር ካፍ (Rotator Cuff) ጥገና ቀዶ ጥገና አስደሳች ተሞክሮ
አቶ ቤሪንገር ለተቀደደ ሮቴተር ካፍ (Rotator Cuff) ህክምና ይፈልጉ ነበር። ቬጅታኒ ሆስፒታልን ሲያነጋግሩ ሳይዘገይ ለመጀመሪያ ጊዜ ምክክር የዶክተር ቀጠሮ አግኝተዋል።

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

ከተሳካ አጠቃላይ የጉልበት አርትሮፕላስቲ ቀዶ ጥገና በኋላ ወደ መደበኛ የአኗኗር ዘይቤ መመለስ
ከኒውዮርክ የመጡት አቶ ሪቻርድ ቤየን ባንኮክን በጎበኙበት ወቅት በከባድ የጉልበት ህመም ይሰቃዩ ነበር። ከዚያም ለህክምና ቬጅታኒ ሆስፒታልን ለማነጋገር ወሰኑ።

የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል

ክፍል.3 በቀዶ ጥገና በድርጊት ላይ፡ የሳልሃ ጉዞ ወደ ስኮሊዎሲስ ሕክምና
ሳልሃ ስኮሊዎሲስን ለመታከም ያደረገችውን ጉዞ ይወቁ፤ ከቀዶ ጥገናዋ በፊት ከተደረገላት ምርመራ ጀምሮ እስከ ቀዶ ጥገናው ቀን ድረስ ያለውን የሳልሃ ልምድ ፈተናዎችን እና ድሎችን እናያለን።
1858