111 የእንግዳ ማረፊያ የሚገኘው በቬጅታኒ ሆስፒታል ውስጥ ነው። ሆቴሉ እስካሁን ድረስ ለህክምና ምርመራ እና ለተለያየ ህክምና ለተጓዙ ህሙማን እና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም የረጅም ጊዜ የህክምና አገልግሎት ላይ ላሉ ህሙማን ምቹ ማረፊያ ይሰጣል። ሆቴሉ ከቬጅታኒ ሆስፒታል አጠገብ ባለው ደህንነቱ የተጠበቀ እና ውብ አካባቢ ይገኛል። በግላዊነት እና በበርካታ ጠቃሚ አገልግሎቶች መደሰት ይችላሉ።
የመስተንግዶ ክፍያ በ 111 የእንግዳ ማረፊያ
111 RESIDENCE APARTMENT |
ROOM TYPE
|
FLOOR
|
NORMAL RATE/NIGHT (THB)
|
DISCOUNT (10%) (THB)
|
DISCOUNT (20%) (MORE THAN 3 NIGHTS) (THB)
|
DISCOUNT (25%) (MORE THAN 1 MONTH) (THB)
|
SUPERIOR |
13 |
1,800.- |
1,620.- |
1,440.- |
1,350.- |
DELUXE |
15 |
2,000.- |
1,800.- |
1,600.- |
1,500.- |
V.I.P DELUXE |
14,16 |
3,200.- |
2,880.- |
2,560.- |
2,400.- |
FAMILY SUITE (2 BEDROOM , 1 LIVINGROOM)
|
13 |
7,000.- |
6,300.- |
5,600.- |
5,250.- |
FAMILY SUITE (2 BEDROOM , 1 LIVINGROOM , KITCHEN)
|
14 |
9,600.- |
8,640.- |
7,680.- |
7,200.- |
V.I.P HOUSE (VILLA) ( 4 BEDROOM , LIVINGROOM , KITCHEN)
|
|
9,000.- |
8,100.- |
7,200.- |
6,750.- |
EXTRA BED , EXTRA MATTRESS |
|
300.-,600.-,800.- |
ልዩ ቅናሾች
- ለሁሉም ደንበኞች 10% ቅናሽ
- ከ 3 ምሽቶች በላይ በሚቆዩበት ጊዜ የ20% ቅናሽ
- ከ 1 ወር በላይ በሚቆዩበት ጊዜ የ25% ቅናሽ
- ደንቦች እና ሁኔታዎች በሆስፒታሉ በተገለጹት መሰረት ይተገበራሉ
የሆቴል አገልግሎቶች
- የ 24 ሰዓታት የእንግዳ መቀበያ አገልግሎት
- የ24 ሰአት ነፃ የኢንተርኔት ዋይፋይ
- የክፍል ጽዳት አገልግሎት ከ 09.00 - 18.00 ሰዓት
- የልብስ እጥበት አገልግሎት 08.00 -16.00 ሰዓት
- ወደ ሱቫርናብሁሚ አየር ማረፊያ የመጓጓዣ አገልግሎት
ተጨማሪ እንግዶች
- ለሦስተኛ እንግዳ ተጨማሪ ክፍያ ይከፈላል፤ ለዚህም ከሚከተሉት ውስጥ መምረጥ ይችላሉ፦
- አንድ ተጨማሪ አልጋ በአዳር ከ600-800 ባት
- የበለጠ የበጀት ተስማሚ አማራጭ ፍራሽ በአዳር በ 300 ባት
ደንቦች እና ሁኔታዎች
- ክፍልዎን አስቀድሞ ለማስያዝ እና በመግቢያ ጊዜ የቁልፍ ካርድዎን ለመቀበል፣ ተቀማጭ የገንዘብ ክፍያ በአክብሮት እንጠይቃለን፤ እስኪወጡ ድረስ የቁልፍ ካርዱ የሚሰራ ይሆናል።
- ለቀው ሲወጡ ክፍሉን በነበረበት ይዞታ ካስረከቡ ያስያዙት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይደረጋል።
- ለቀው በሚወጡበት ጊዜ የክፍሉ ክፍያዎች ይወራረዳሉ።
- ሁለቱንም የትልቅ እና የመንታ አልጋ አማራጮችን በተመሳሳይ ዋጋ እናቀርባለን።
ክፍያ
- እንግዳ ከመውጣቱ በፊት ክፍያው ሙሉ በሙሉ መጠናቀቅ አለበት፤ ሆቴሉ ማንኛውንም አይነት ምንዛሬ እና ክሬዲት ካርድ ይቀበላል።
- እንግዶች ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ ከሆነ በየ 7 ቀኑ የተወሰኑ ሂሳቦች መወራረድ አለባቸው።
አድራሻ፡ 1 ላድፕራኦ መንገድ 111፣ ክሎንግ ቻን፣ ባንካፒ፣ ባንኮክ፣ ታይላንድ፣ 10240
ስልክ ቁጥር: (+668)-1818-5429
ካርታ ይመልከቱ